የሰፋፊ መሬቶች ልማት

Medium_salamander_logo

የሰፋፊ መሬቶች ልማት

 

በዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ የግብርናን ልማት ፈጣንና ቀጣይነት ለማረጋገጥ ወደ ኢንዱሰትሪ መር ለመሸጋገር የሚያስችል መሠረት ለመጣል ከተነደፉ አቅጣጫዎች አንዱ የግል ባለሀብቱ በግብርና ልማት የሚጫወተውን ሚና ማሳደግ ነው፡፡ ይህን ተግባራዊ ለማድረግ ፌዴራል መንግስት ስፋፊ መሬቶችን ከክልሎች በውክልና ተረክቦ እያስተዳደረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም መሬት በመለየት፣ በማዘጋጀት በማስተዋወቅና ግለጽነት ያለውን አሰራር ተከትሎ በማስተላለፍ ልማቱን ለማፋጠን በግብርና ሚኒስቴር አማካኝነት ሰፊ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ መሬቱ የሚተዳደርበት አግባብ ግልጽነት የተላበሰ እንደሆነና ህዝቡ ስለሂደቱ ግልጽና በቂ መረጃ እንዲያገኝ ለማድረግ የእያንዳንዱን ባለሀብት ውል በሚያሳይ መልኩ እስካሁን የተገቡ የመሬት ውሎች ከዚህ ጋር ተያይዘው ቀርበዋል፡፡ ወደፊት የሚተላለፉ መሬቶች ውልም በተመሳሳይ በተከታታይ የሚለቀቅ ይሆናል፡፡

በዚህ መረጃ ከተካተቱ የመሬት ማስተላለፍ ውሎች ውስጥ ለመረጃ ተጠቃሚው የበለጠ ግልጽ ሊሆኑ ይገባሉ የተባሉ ሁለት ውሎች ላይ መሬቱ የተገባበት ደረጃና ይዘት ለየት ስለሚል ተጨማሪ ማብራሪያ መስጠት አስፈልጓል፡፡ ሁለት የመሬት ማስተላለፍ ውሎች ማለትም የሳውዲስታር ካምፖኒና የካራቱሪ ፒ.ኤል.ሲ ቀደም ሲል ውሎቹ ከጋምቤላ ክልል ከአቦቦና ኢታንግ ወረዳዎች ጋር በመስከረም 19 ቀን 2001 ዓ.ም. እና በሰኔ 27 እና ሐምሌ 28 ቀን 2001ዓ.ም እንደ ቅደም ተከተላቸው የተፈረሙና በተገባው ውል መሠረት ሥራ የተጀመረባቸው ስለነበሩ መሬቱ ከነውሎቹ ለፌዴራል ሲተላለፉ የተገባው ውል ተጠብቆ መሆን ስለነበረበት ይኸው ተጠብቆ በፌዴራል በኩል መሬቱን ለማስተዳደር ሲባል ውሉ የቀድሞ ይዘቱን ጠብቆ እንዲፈፀም ተደርጓል፡፡ ቀሪዎቹ በፌዴራል በኩል የተላለፉና አዲስ የተዘጋጀውን የአሰራር ስርዓት ተከትለው የተፈፀሙ መሆናቸውን እንገልፃለን፡፡

Investor Name/
Campany Name
Nationality Region Investment Type Land Transfer
Area of Ha
Capital registered
 /Mill Birr/
Land Rent
Per Year (Birr)
Agreement 
Signed Date
Agreement doc
Adama Ethiopia SNNPR Cotton 18516 323 2,925,528.00 18-Dec-02 Download
Daniel Agricultural Development Enterprise Dispora SNNPR Cotton& grains 5000 65 790,426.60 11-Jan-02 Download
Lucci Agricultural Development PLC Ethiopian SNNPR Cotton 4003 83 632,474.00 30-Mar-02 Download
Mela Agricultural Development PLC Ethiopia SNNPR Cotton 5000 42 790,000.00 10-Mar-02 Download
Rahwa Ethiopia SNNPR Cotton & Grains 3000 14 474,000.00 07-Sep-02 Download
Reta Dispora SNNPR Cotton & grain 2137 13 337,740.00 11-Jan-02 Download
Ruchi Indian Gambella Soya bean 25000 1451 2,775,000.00 27-Jul-02 Download
Tsegaye Demoze Agricultural Development Dispora SNNPR Cotton, Sesame& Soybean 1000 9 158,000.00 17-May-02 Download
White Field Indian SNNPR Cotton 10000 32 1,580,000.00 25-Nov-02 Download
BHO Indian Gambella Edible oil Crops 27000 918 2,997,000.00 03-Sep-02 Download
Sannati Indian Gambella Rice 10000 160 1,580,000.00 24-Jan-03 Download
Verdanta Indian Gambella Tea 3012 631 334,332.00 13-Aug-02 Download
  • Sign the petition to stop the deployment of police/military and criminalisation of peasants struggling for their land against oil palm plantation company in Buol Regency, Sulawesi, Indonesia

  • Who's involved?

    Whos Involved?


  • 11 Sep 2024 - Bruxelles
    Projection "Landgrabbed"
    12 Sep 2024 - Online
    Peasants rise against land & resource grabs: South Asia
  • Languages



    Special content



    Archives


    Latest posts